ተፅዕኖው የገዘፈው የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ከዓለም አቀፉ የገበያ ሥርዓት ተነጥሎ በራሱ እንዳይቆም ከሚያስገድዱት አንዱ ነዳጅ ነው፡፡ በማዳበሪያ፣ ድንጋይ ከሰልና ብረት በቅርቡ ራሳችንን እንችላለን ብለው የተነሱት የማዕድን ሚኒስትሩ እንኳን ኢትዮጵያ በነዳጅ ራሷን ትችላለች ለማለት አልደፈሩም፡፡
ከሐምሌ ወር ጀምሮ የንግድ ፈቃድ ማውጣት የሚቻለው በበይነ መረብ ብቻ መሆኑ ተገለጸ
ባለፈው ዓመት ጥር ወር የተጀመረው በበይነ መረብ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ የመስጠት አገልግሎት፣ ኅብረተሰቡ በታሰበው ልክ እየተጠቀመበት እንዳልሆነ፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ጅራታ ነመራ ገልጸዋል።
የአበባ አትክልትና ፍራፍሬ የወጪ ንግድ ገቢ 20 በመቶ ጨመረ
በ2014 በጀት ዓመት በመጀመርያው ግማሽ ዓመት ከአበባ፣ ከአትክልትና ከፍራፍሬ የወጪ ንግድ ከ286.6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱና 20 በመቶ መጨመሩ ተገለጸ፡፡
Harvest Collected from 11.9Mn Hectares - Ethiopia's Ministry of Agriculture
Ethiopia's Ministry of Agriculture announced that harvest has been collected from 11.9 million hectares of land during the past two crop years, out of 12.9 million hectares that have been cultivated.
ታሪካዊ የተባለው የቡና ወጪ ንግድ ገቢና የቡና ንግድ ብዥታዎች
የአገሪቱ ዋነኛ የውጭ ምንዛሪ ማግኛ በመሆን በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ቡና በኢትዮጵያ የቡና ወጪ ንግድ ታሪክ ከፍተኛ የሚባለውን ገቢ ያገኘበት ወቅት መሆኑ ሲገለጥ፣ በአንፃሩ የኢትዮጵያ የቡና ግብይት ላይ ብዥታ የተፈጠረበት ሆኗል፡፡